PSTS

E-ticketing

መነሻችንን ሜክሲኮ አደባባይ ስር ከሚገኝዉ ዋና ማዕከል አድርገን ፈጣን ዋይፋይ ንፁህ መፀዳጃ ቤት እና ሌሎች የእርስዎን ምቾት የሚጠብቁ አገልግሎቶች በተሟሉለት ዘመናዊ ባሶቻችን በየቀኑ ወደ ዉቢቷ ሃዋሳ ከተማ ጉዞ ማድረጋችንን ቀጥለናል ።

በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 በመጠቀም አልያም ፐብሊክ ባስ የተሰኝዉን የሞባይል አፕልኬሽናችንን ስልክዎ ላይ በመጫን በኦንላይን የባስ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ! በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ያገኙናል

ለየትኛውም መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን

የሞባይል አፕልኬሽናችንን ሊንኩን በመጫን ያዉርዱት

https://play.google.com/store/apps/details…

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

https://t.me/publictransportbus

5 thoughts on “E-ticketing”

  1. በቴሌ ብር የከፈልኩትን ብር ባስ ባለመመደባችሁ ብሬን ለማስመለስ በ 9437 ብደውልም የግለሰብ ስልክ እየሰጡኝ አንገላቱኝ ።
    ጥፋቴ ምንድን ነው?0985240102/0911872970 are some numbers

  2. Dear PSTS,

    I am requesting to know the transportation cost from:

    1. Addis Ababa to Jigjiga
    2. Jigjiga to Kebre dehar/Gode

    Thanks for your services

  3. ፍቃዱ፡ ልዑል

    በ 9439 ስልክ፡ የሚቀበሉት አስተናጋጅ : በቴሌብር : የተቀረጠ ትኬትን ፡ፕሪንት ፡ አድርግ ፡ ይላሉ፡ ፕሪንት፡ ማድረግ ለምን፡ አስፈለገ ፡ እንዲሁም : ለምሳሌ : የባሌ ሮቤ ፡ የአውቶብስ ፡ መነሻቦታ ፡ ቃሊቲ፡ ሆኖ እያለ : ማስ መርጫው : አፕሊኬሽን ፡ አይወጣም ፡ እንዲሁም : የቴሌብር : ደረሰኝ ፡ እንጂ ፡ ትኬት፡ አያሳይም ፡ በመሆኑም : ማስተካከያ :በደርግ :መልካም : ነው፡ ፡
    ፍቃዱ ልዑል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *