ሰላም እንደጦርነት ሁሉ ጀግንነት ይፈልጋል ፡፡ ሰላምን ለማምጣት ሁሉም ኃይል ከሰላም እጠቀማለሁ በሚል የሰላምን አስፈላጊነት መረዳት ጠቃሚ ያደርገዋል፡፡
የተሟላ አዎንታዊ ሰላምን ለማምጣት እንደሀገር የንግግርና የውይይት ሂደቶች ተጀምረዋል፡፡ ይህን ሂደት አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምን እውን ማድረግ አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡