በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ4ቱም ቅርንጫፎች ለሚገኙ ባስ ካፒቴኖችስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የአገልግሎቱን መሪ ቃል የዜሮ አደጋ ተግባራዊ ለማድረግና አሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከርና በማሽከርከር ስነ ባህሪ ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው።
አደጋን ተከላክለው የሚያሽከረክሩ አሽክርካሪዎች በአሽከርከሪነት በሙያ ውስጥ ማሰማራት ህብረተሰቡን ከመንገድ ትራፊክ ለመጠበቅ ጉልህ ድርሻ እንዳለውም ተገልጸዋል፡፡
ከመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልገሎት በመጡ ባለሙያ ስልጠናው እየተሰጠ ሲሆን ሰልጣኞቹም እያገኙት ባለው እውቀት መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡