PSTS

ስምምነት ተፈረመ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ISO 4501፡2018 የስራ ላይ ሙያ ደህንነት ስራ አመራርን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ተፈራረመ።

ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትን በመወከል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ስምምነቱን የፈረሙ ሲሆን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሠረት በቀለ ደግሞ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩትን ወክለው ፊርማቸውን አኑረዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *