PSTS

የተሽከርካሪ መለያን /ታርጋ/ በተመለከተ

ከክልል እና ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለሚመጡ ባለጉዳዮች

ለተበላሸ ታርጋን ለመለወጥ የሚመጡ ደንበኞች ማሟላት የሚገባቸው

1. ሊብሬ ዋናና ኮፒ

2. የታደሰ መታወቂያ ዋናና ኮፒ

3. ውክልና ዋናና ኮፒ

4. የትራንስፖርት ቢሮ ደብዳቤ

5. ሊብሬ ባንክ የተያዘ ከሆነ የባንክ ደብዳቤና ሊብሬ ኮፒ

የጠፋ ታርጋን ለማውጣት የሚመጡ ደንበኞች ማሟላት የሚገባቸው

1. የትራንስፖርት ቢሮ ደብዳቤ

2. ሊብሬ ዋናና ኮፒ

3. የታደሰ መታወቂያ ዋናና ኮፒ

4. ውክልና ዋናና ኮፒ

5. የፖሊስ ደብዳቤ

6. ኘሬስ የተከፈለበት ዋናው ደረሰኝ

7. ሊብሬው ባንክ የተያዘ ከሆነ ከባንኩ ደብዳቤ እና ሊብሬ ኮፒ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *