“አዲሱ 2015 ዓ.ም የፀጋ፣የበረከት፣የሰላምና የብልፅግና ይሁን፡፡ ሀገራችን ከችግር ተላቃ ህዝባችን ከፀብ ከሰቀቀንና ከስጋት የሚላቀቅበት የድልና የበረከት ዘመን ይሁን፡፡” የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ
ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ ሁሌም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር እንደሚያደርጉት ሁሉ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች በመዘዋወር የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድና በተስፋ የታጀበ “አዲስ ዓመት ድርጅታችን ካስመዘገበው ውጤት የላቀ ውጡት የሚያስመዘግብበት ሰራተኞችና ማኔጅመንቱ የበለጠ ተቀራርበው የሚሰሩበት የጤና የሰላምና የብልፅግና እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡