PSTS

#Ethiopia! Great stuff launching electric car adoption for a sustainable development!

የኢትዮጵያ የትራንስፖትት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ የማስተዋወቂያ መድረክ እና 60 ተሽከርካሪዎችን በ40 የቻርጂንግ ማእከላት በመታገዝ ለ1ወር ያዘጋጀዉን የነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት አስጀምሯል፡፡

ተቋሙ እያደገ የመጣዉን የነዳጅ ተጠቃሚነት አማራጭ የሀይል ምንጭ በሚጠቀሙ እና ለአካባቢ ተስማሚ በሆኑ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ለመተካት እየሰራም ይገኛል፡፡

በዚህም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር አገራችን ያላትን ሰፊ የታዳሽ ሀይል አቅም እያደገ ከመጣዉ ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቴክኖሎጅ ጋር በማቀናጀት ከካርቦን ልቀት ነጻ የሆነ የትራንስፖርት ስርዓት እንዲፈጠር እንደሚጥር የሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ገልጧል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *