PSTS

የድርጅት ስያሜ ለውጥ

በርካታ የድርጅታችን ደንበኞችና አገልግሎት ፈላጊዎች አዲሱን የድርጅታችንን ስያሜ ባለማወቅ የምትልኩልን ደብዳቤ እየተመለሰ በመሆኑ ቀደም ሲል “ፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት” ይባል የነበረው የድርጅታችን ስያሜ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚል መተካቱን እያሳወቅን በቀድሞ ስያሜያችን የሚላክልንን ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *