PSTS

የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት

ቀደም ሲል በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ይሰጥ የነበረው የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት መስጠትን ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ወስዶ ከግንቦት 19/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በመሆኑም ቀደም ሲል አገልግሎቱ ይሰጥበት በነበረው መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መታጠፊያ በሚገኘው አገልግሎት መስጫ በመሄድ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ በአጭር የስልክ መስመራችን 6183 ይደውሉ ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *