PSTS

የኮማንድ ፖስት ውይይት

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የድርጅቱን ስራ በተሳካ አካሄድ ለመምራት ከተለያዩ ተቋማት ተወጣጥተው ለድርጅቱ ከፍተኛ እገዛ በማድረግ ላይ ካሉ የኮማንድ ፖስት አባላት ጋር በሚያዝያ ወር የስራ አፈጣጠም ዙሪያ ተወያዩ ።“የኮማንድ ፖስቱ አባላት እንደ ድርጅቱ ሰራተኞች በባለቤትነት ስሜት የትራንስፖርት አገልግሎቱን በመከታተልና በመቆጣጠር እየሰጡ ያለው ድጋፍ ለድርጅቱ ስኬት መሠረት ነው፣ ለዚህም ድርጅቱ እጅግ ያመሰግናችኋል፡፡” በማለት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ተዘራ የጀመርነውን የ2014 የበጀት ዓመት ለማጠናቀቅ በቀሩን ወራት አመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ ከወዲሁ የበለጠ ጠንክረን መስራት ይኖርብናል” ብለዋል፡፡ የውይይት መድረኩም ኮማንድ ፖስት አባላቱም በሚያዝያ ወር ጠንካራና መስተካከል አለበት ያሉትን አስተያየት አቅርበዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *