የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስነምግባርና ፀረ ሙስና ጽ/ቤት የድርጅቱን አመራሩና ሰራኞች ዲጂታል የሀብት ምዝገባ ከግንቦት ወር ጀምሮ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ በተገኙበት የምዝገባው ሂደት ያለበት ደረጃ የተገመገመ ሲሆን በቀጣይ በየቅርንጫፉ ጽ/ቤት በስፋት ሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡