PSTS

የዘጠኝ ወር ግምገማ

የደቡብና የምስራቅ ቅርንጫፍ አገልግሎት ጽ/ቤ የ2014 የ9 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ በተገኙበት በተደረገው ውይይት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በሰራተኞቹ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡ ጠንካራና ደካማ የስራ አፈጻጸሞችም ተለይተው ውይይጥ ተደርጎባቸዋል።በግምገማው ማጠቃለያ ላይ ም/ዋና ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት “የቅርንጫፉ የዘጠኝ ወር አፈፃፀም በጥሩ ሁኔታ የተከናወነ ቢሆንም በዓመቱ ውስጥ በእጥረት የተለዩትን በመለየት በቀጣይ የዓመቱ የመጨረሻ ሩብ ዓመት ለማጠናቀቅ መጣር አለብንና የበለጠ ውጤታማ መሆን ይጠበቅብናል“ ብለዋል ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *