PSTS

ስልጠና ተሰጠ

“አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት ባያድንም የስነ ምግባር መርሆዎችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን መርሆዎቹን አውቆ መጠበቅ ተገቢ ነው የድርጅታችን ሰራተኞች በማወቅም ይሁን በቸልተኝኘት አስጠያቂ የሆኑ የህግ አካሄዶችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን ዘወትር መትጋት ይጠበቅባችኋል፡፡” ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ፡፡ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የስነ ምግባር ፀረ ሙስናና መከታተያ ጽ/ቤት የስነ ምግባር መርሆዎች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ከየቅርንጫፉ ለመጡ ባስ ካፒቴኖችና የአገልግሎት ክፍያ ተቀባዮች ስልጠናውን የሰጡት የጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሽፈራው አባቡ ስልጠናው ሰራተኞቹ መብትና ግዴታቸውን አውቀው በመስራት ከሚያስጠይቁ ድርጊቶች እንዲታቀቡ የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *