ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በመሾምዎ የድርጅታችን ሰራተኛና አመራር የተሰማንን ደስታ እንገልፃለን።የስራ ዘመንዎ እንደ ሁል ጊዜው የተሳካ እንዲሆን እንመኛለን። Leave a Comment / Bolgs and news, ዜና እና መረጃዎች / By admin