PSTS

ስልጠና ተሰጠ

የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ለባስ ካፒቴኖች ተሰጠ፡፡ከመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን በመጡ ባለሙያዎች ለሦስት ተከታታይ ቀናት ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን ከአራቱም አገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የተወጣጡ ባስ ካፒቴኖች የስልጠናው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ስልጠናው ቀጣይነት እንዳለው የገለፁት የድርጅቱ የመንገድ ትራፊክ ደህንነትና ኢንሹራንስ ቡድን መሪ አቶ ታዬ ታምሩ “ስልጠናው አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ድርጅቱ እያስመዘገበ ያለውን ውጤት የበለጠ የተሳካ ያደርገዋል፡፡” ብለዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *