የጋራ ስምምነት
በቴክኖሎጂ በሰው ኃይልና በሌሎች ግብአቶች ለመረዳዳትና ለመቀናጀት የሚያስችል የጋራ ስምምነት በፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅትና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረሙ፡፡“የዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ እየተበራከተ የመጣውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ተቀናጅቶ መስራት ግድ ሆኗል፡፡” ያሉት የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “የብዙሀን ትራንስፖርት በማስፋትና […]