የሀዘን መግለጫ
የድርጅታችን የኮማንድ ፖስት አባል በመሆን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩትን የአቶ ሞገስ መድፉን ድንገተኛ ህልፈት የሰማነው በታላቅ ድንጋጤ ነው፡፡ አቶ ሞገስ መድፉ የድርጅታችን የትራንስፖርት አገልግሎት የተሳካ ይሆን ዘንድ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን በማስተባባርና ጠቃሚ ሀሳቦችን ለድርጅቱ በማቅረብ ያደረጉት አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛ ነበር ፡፡በወንድማችን ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ እንመኛለን፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት […]