ዲጅታል የሀብት ምዝገባ
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስነምግባርና ፀረ ሙስና ጽ/ቤት የድርጅቱን አመራሩና ሰራኞች ዲጂታል የሀብት ምዝገባ ከግንቦት ወር ጀምሮ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ በተገኙበት የምዝገባው ሂደት ያለበት ደረጃ የተገመገመ ሲሆን በቀጣይ በየቅርንጫፉ ጽ/ቤት በስፋት ሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስነምግባርና ፀረ ሙስና ጽ/ቤት የድርጅቱን አመራሩና ሰራኞች ዲጂታል የሀብት ምዝገባ ከግንቦት ወር ጀምሮ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ በተገኙበት የምዝገባው ሂደት ያለበት ደረጃ የተገመገመ ሲሆን በቀጣይ በየቅርንጫፉ ጽ/ቤት በስፋት ሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ቡድን መሪ ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው አቶ ሰለሞን ገበየሁ ግንቦት 4 /2014 ዓ.ም ስራ ውሎ ወደ ቤቱ ለመሄድ ከአየር ጤና የጎን ቁጥሩ 8073 በሆነው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አውቶቡስ ጉዞ ይጀምራል፡፡ “ስሰራ ውዬ ደክሞኝ ነበር ሌሎች ዕቃዎችን ይዤ ስለነበር ላፕቶፕ የያዘ ሻንጣዬን አውቶብስ ውስጥ ጥዬው ወረድኩ፡፡ ጥዬው መውረዴን ያወኩት ከሰዓታት
ታማኝኘት ባህላችን ሆኖ ቀጥሏል Read More »
የድርጅቱን አጠቃላይ ስራ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አሰራር ለማዘመን የሚያስችል ERP /Enterprise Resource planning/ አተገባበርን በስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተከናወነ፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኤክሲድ ከተባለው ድርጅት ጋር በገባው ውል መሠረት የድርጅቱን አጠቃላይ አሰራር ወደ ላቀ የቴክኖሎጂ አተገባበር የሚያሳድግና ስራቸው ግድ ከሚላቸው የስራ ሂደቶች በስተቀር ወረቀት አልባ አሰራርን እውን የማደረግ አብይ አላማ አለው፡፡የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን
ERP የማስጀመሪያ መርሃ ግብር Read More »
በድርጅታችን በአራቱም ቅርንጫፍ ያሉ ክፍት ቦታዎች ጦም እንዳያድሩ ተደርገዋል፡፡ መሬቱን ለጓሮ እርሻ ተስማሚ እንዲሆን አድርጎ ያስተካከለው ሠራተኛው ነው፡፡ መትከልና ማረም ሁሌም የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖረተ ሠራተኛው ስራ ነው፡፡ እናም ጎመን ፣ሰላጣ ፣ድንች ቲማቲም ወ.ዘ.ተ ደርሶ ከጓሮ እሸት እየተለቀመ መልሶ ለሰራኛው ይታደላል፡፡ምርቱም ለሰራተኛው ክበብ እየቀረበ በአነስተኛ ዋጋ መልሶ ለሰራተኛው ይሸጣል፡፡ በቅርንጫፎች መካከልም ፉክክሩ የጦፈ ነው፡፡ “እውነት ግን
“ከጓሮ እሸት ቀጥፎ በእጅ ይዞ ነው እንጂ” Read More »
ወጣት ኪሩቤል ጉታ ይባላል፡፡ የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ባለሙያ ነው፡፡ እንደተለመደው ሁሉ ወደ ቤት ለመሄድ የሚጠቀመውን የፐብሊክ ሰርቪስ አውቶቡስ የጎን ቁጥር 6053 አውቶቡስ ይዞ አርብ መጋቢት 23/2014 ወደ ቤቱ ይጓዛል፡፡ “የኛ ስራ እንደሚታወቀው አድካሚ ነው። በዕለቱ ደክሞኝ ነበር ላፕቶፔንና ሌሎች ንብረቶችን መቀመጫው ላይ እንዳደረግሁት ሳር ቤት ጥየው ወረድኩ” ይላል የጤና ባለሙያው ኪሩቤል ጉታ።ድንገት አውቶቡሱን
ዘጠኝ የዩቶንግ ካምፓኒ የደንበኞች ልዑካን ቡድን አባላት በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በመገኘት የስራ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉ፡፡የልዑካን ቡድኑን ተቀብለው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “የምንሰራውን ስራ ለመመልከትና የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ድርጅታችንን መርጣችሁ ከዙምባብዌ በመምጣታችሁ ትልቅ ክብርና ኩራት ይሰማናል” ካሉ በኋላ “በምናደርገው የጋራ ቆይታ ከእናንተም የላቀ ልምድ እንደምናገኝ
በአዲስ አበባ ሚያዚያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር ፕሮግራም ጋር ተያይዞ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከቅዱስ ኡራኤል አካባቢ ጀምሮ እስከ መስቀል አደባባይ እና በዙሪያዋ የሚገኙ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል።በዚህም መሰረት፦• ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሀያ ሁለት ወይም ዘሪሁን ህንፃ አካባቢ ዝግ ይደረጋል፣•
በአዲስ አበባ ዕለት ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች! Read More »
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የማኔጅመንት አባላት ከአገልግቱ ሠራተኞች ጋር አጠቃላይ የስራ ውይይት አካሄዱ ፡፡ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “ድርጅቱ በየጊዜው ለሚያገኘው የአገልግሎት ጥራት ሽልማትና ከተጠቃሚው ለሚሰጠው በጎ ምላሽ አጠቃላይ የድርጅቱ ሠራተኞች በተለይ ደግሞ ከትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የሚያደርጉት ባስ ካፒቴኖችና የአገልግሎት ክፍያ ተቀባዮች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡” ካሉ በኋላ “በ2014 የበጀት
“ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርኀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።”ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በየቢሮ በመዘዋወር ለድርጅቱ ሰራተኞች መልካም ምኞታችን ገልጸዋል።