ዜና እና መረጃዎች

E-ticketing

መነሻችንን ሜክሲኮ አደባባይ ስር ከሚገኝዉ ዋና ማዕከል አድርገን ፈጣን ዋይፋይ ንፁህ መፀዳጃ ቤት እና ሌሎች የእርስዎን ምቾት የሚጠብቁ አገልግሎቶች በተሟሉለት ዘመናዊ ባሶቻችን በየቀኑ ወደ ዉቢቷ ሃዋሳ ከተማ ጉዞ ማድረጋችንን ቀጥለናል ። በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 በመጠቀም አልያም ፐብሊክ ባስ የተሰኝዉን የሞባይል አፕልኬሽናችንን ስልክዎ ላይ በመጫን በኦንላይን የባስ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ! በተጨማሪም በቴሌብር […]

E-ticketing Read More »

ዘመናዊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ

ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ አስገንብቶ ስራ ያስጀመረው የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ በትክክል ተምረው መንጃ ፍቃድ ለማግኘት የሚፈልጉትን አሽከርካሪዎች ብቻ ተቀብሎ በማሰልጠን ላይ ሲገኝ በሚሰጠው ልዩ ልዩ የቴዎሪና የተግባር ስልጠና በሰልጣኞች ዘንድ አድናቆትን ያገኘ ተቋም ሆኗል፡፡ “የተሸከርካሪ አደጋ በበዛባት ሀገራችን ተባብረንና ተረባርበን አደጋውን መከላከል ካልቻልን ውጤቱ የከፋ ይሆናል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙን የአደጋው መንስኤ አብዛኛው የአሽከርካሪው ችግር በመሆኑ አላማችን

ዘመናዊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ Read More »

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ስለሰላም ያስተላለፉት መልዕክት

ሰላም እንደጦርነት ሁሉ ጀግንነት ይፈልጋል ፡፡ ሰላምን ለማምጣት ሁሉም ኃይል ከሰላም እጠቀማለሁ በሚል የሰላምን አስፈላጊነት መረዳት ጠቃሚ ያደርገዋል፡፡ የተሟላ አዎንታዊ ሰላምን ለማምጣት እንደሀገር የንግግርና የውይይት ሂደቶች ተጀምረዋል፡፡ ይህን ሂደት አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምን እውን ማድረግ አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ስለሰላም ያስተላለፉት መልዕክት Read More »

የዋጋ ንረትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተናገሩት

• ኢትዮጵያ ውስጥ ያጋጠመው ንረት፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየጎዳ መሆኑን በጽኑ እንገነዘባለን፤ ችግሩ ላለፉት 20 ዓመታት የማያቋርጥ የዋጋ ንረት በመፈጠሩ የመጣነው፡፡ • በተጨማሪም ሸማች እና አምራች መካከል ያለውን ክፍተት ማስተካከል አልተቻለም፤ ጦርነት፣ ድርቅ፣ የአጋር አካላት እርዳታ መቀነስ እና ወደ ከተማ ፍልሰት መጨመር ዋና ዋና ምክንያች ናቸው፡፡ • እየተተገበሩ የሚገኙ መፍትሄዎች፥ የምርት አቅርቦት ላይ በስፋት

የዋጋ ንረትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተናገሩት Read More »

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው

በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ4ቱም ቅርንጫፎች ለሚገኙ ባስ ካፒቴኖችስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የአገልግሎቱን መሪ ቃል የዜሮ አደጋ ተግባራዊ ለማድረግና አሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከርና በማሽከርከር ስነ ባህሪ ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው። አደጋን ተከላክለው የሚያሽከረክሩ አሽክርካሪዎች በአሽከርከሪነት በሙያ ውስጥ ማሰማራት ህብረተሰቡን ከመንገድ ትራፊክ ለመጠበቅ ጉልህ ድርሻ እንዳለውም ተገልጸዋል፡፡ ከመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልገሎት በመጡ ባለሙያ ስልጠናው እየተሰጠ

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው Read More »

የካይዘን ስልጠና

ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ሰራተኞች የካይዘን ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጎርፉ ጌታቸው እንዳሉት “ካይዘንን በአገልግሎታችን ውስጥ መተግበራችን ለስራችን መሳካትና አስተዋጽኦ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በመሆኑም ስልጠናውን መውሰዱ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የስራ ክፍል የወሰደውን ስልጠና በተግባር ማሳየት እንዳለበትና በተጨማሪም ስራው መሰራቱን ክትትል መደረግ እንዳለበት ለሰልጣኞች ገልጸዋል፡፡ሰልጣኞችም ስልጠናው በጣም ጥሩ መሆኑንና እንደተደሰቱበትም

የካይዘን ስልጠና Read More »

“እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ”

በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ በሀገራችን ለ47ተኛ ጊዜ ‘’ የእህቴ ጠባቂ ነኝ’’እንዲሁም በአለም አቀፍ ለ112ተኛ ጊዜ ‘’INNOVATION AND TECHNOLOGY FOR GENDER EQUALITY’’ በሚል መሪ ቃል በአገልግሎቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተከብረዋል። የአገልግሎቱ የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ታደሰ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ እና ’’ሴትን ማክበር የዘመናዊነት መገለጫ

“እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” Read More »

ስምምነት ተፈረመ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ISO 4501፡2018 የስራ ላይ ሙያ ደህንነት ስራ አመራርን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ተፈራረመ። ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትን በመወከል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ስምምነቱን የፈረሙ ሲሆን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሠረት በቀለ ደግሞ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩትን ወክለው ፊርማቸውን አኑረዋል።

ስምምነት ተፈረመ Read More »

“ከአውቶቡሱ ምቾት …. የሰራተኞቹ ታማኝኘት….. አላህ ይስጥልን”

ወጣት ኢክረም ድሌ *********//********* ኢክረም ድል ትባላለች ።የጅማ ነዋሪ ናት። ጉዳይ ይገጥማትና ከጅማ ወደ አዲስ አበባ በአዲሱ ጥራትና ብቃት ባለው የፐብሊክ ሰርቪስ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ ተሳፍራ ትመጣለች። “ምቾት ያለው ዋይፋይና መፀዳጃ የተገጠመለት ፣ደህንነቱ አስተማማኝ በሆነው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ለመጓዝ ፍላጎቴ ስለሆነ መርጬ ነው የተሳፈርኩት፡፡” የምትለው ኢክረም በአውቶቡሱ ምቾት ፣በአሽከርካሪው እርጋታ ፣በጉዞ አስተናጋጇ ትህትና ታጅባ አዲስ

“ከአውቶቡሱ ምቾት …. የሰራተኞቹ ታማኝኘት….. አላህ ይስጥልን” Read More »