Bolgs and news

የጋራ ስምምነት

በቴክኖሎጂ በሰው ኃይልና በሌሎች ግብአቶች ለመረዳዳትና ለመቀናጀት የሚያስችል የጋራ ስምምነት በፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅትና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረሙ፡፡“የዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ እየተበራከተ የመጣውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ተቀናጅቶ መስራት ግድ ሆኗል፡፡” ያሉት የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “የብዙሀን ትራንስፖርት በማስፋትና […]

የጋራ ስምምነት Read More »

“ለሌሎች ተቋማት ሞዴል መሆን የሚችል ድርጅት ነው፡፡”

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ፣ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ።ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አስከአሁን ያለውን የሥራ ሂደት፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችና የተገኙ ውጤቶችንና ስኬቶችን እንዲሁም ድርጅቱ በቀጣይ ለ10 ዓመታት የሚመራበትን ዕቅድ ለመገምገም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ግንቦት 28 ቀን ጠዋት ቢሾፍቱ ያቱ ሆቴል ተገኝተዋል፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት

“ለሌሎች ተቋማት ሞዴል መሆን የሚችል ድርጅት ነው፡፡” Read More »

እንኳን ደስ ያላችሁ። ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፓርት በአለም አቀፍ መስፈርት መሠረት በተደረገ ውድድር የከፍተኛ አድናቆት የጥራት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል።የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በጥራት ሲታጀብ ለአገር እድገት ወሳኝ ነው – አቶ ታገሰ ጫፎመጋቢት 19 ቀን 2013 (ኢዜአ) የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በጥራት ሲታጀብ ለአጠቃላይ አገራዊ እድገት ያለው ፋይዳ የጎላ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ

እንኳን ደስ ያላችሁ። ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ Read More »

“በቀጣይ ዋንጫ ተሸላሚ ለመሆን ዛሬን ከመቼውም ጊዜ በላይ አገልግሎታችን በጥራት መሰጠት ይኖርብናል ፡፡” ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ

ከ10ታላላቅ ተቋማት ጋር ተወዳድሮ የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት ያገኘው የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖት አገልግሎት ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት ከዚህ በላቀ ትጋትና ክንውን የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ለላቀ ውጤት መብቃት ይኖርበታል ሲሉ የድርጅቱ ሰራተኞች ገልጸዋል፡፡ “የተገኘው ውጤት የሰራተኛው ፣የማኔጅመንቱ የስራ አመራር ቦርዱና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በጋራ ለአንድ አላማ በመስራታችን ነው፡፡”ያሉት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “ካገኘነው

“በቀጣይ ዋንጫ ተሸላሚ ለመሆን ዛሬን ከመቼውም ጊዜ በላይ አገልግሎታችን በጥራት መሰጠት ይኖርብናል ፡፡” ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ Read More »