Bolgs and news

የሀዘን መግለጫ

የድርጅታችን የኮማንድ ፖስት አባል በመሆን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩትን የአቶ ሞገስ መድፉን ድንገተኛ ህልፈት የሰማነው በታላቅ ድንጋጤ ነው፡፡ አቶ ሞገስ መድፉ የድርጅታችን የትራንስፖርት አገልግሎት የተሳካ ይሆን ዘንድ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን በማስተባባርና ጠቃሚ ሀሳቦችን ለድርጅቱ በማቅረብ ያደረጉት አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛ ነበር ፡፡በወንድማችን ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ እንመኛለን፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት […]

የሀዘን መግለጫ Read More »

ውይይት ተካሄደ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የ2014 የሦስተኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ በአፈጻጸሙ ላይ ውይይትና ምክክር ተደረገበት ፡፡ከሁሉም አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ተወካይ አስተባባሪዎች ተሳታፊ የሆኑበትን የውይይት መድረክ በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “የህዝብ ክንፍ ድርጅት አገልግሎት መሰጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የህዝብ ክንፍ አባላትና አስተባባሪዎች ሁሌም በሚዘጋጀው መድረክ

ውይይት ተካሄደ Read More »

ውይይት ተካሄደ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የ2014 የሦስተኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ በአፈጻጸሙ ላይ ውይይትና ምክክር ተደረገበት ፡፡ከሁሉም አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ተወካይ አስተባባሪዎች ተሳታፊ የሆኑበትን የውይይት መድረክ በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “የህዝብ ክንፍ ድርጅት አገልግሎት መሰጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የህዝብ ክንፍ አባላትና አስተባባሪዎች ሁሌም በሚዘጋጀው መድረክ

ውይይት ተካሄደ Read More »

ስልጠና ተሰጠ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርተ አገልግሎት ድርጅት የሚፈጠሩ የተሸከርካሪ አደጋዎችን አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር ስልጠና ከአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለባስ ካፒቴኖች (ለአውቶቡስ አሽከርካሪዎቻችን) ሰጠ፡፡ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “ድርጅቱ የዜሮ አደጋ ራዕይ ተግባራዊ የሚሆነው የመንገድ ላይ ህግና ደንብን በማክበር በመሆኑ ሁሌም መወያየት መነጋገርና ግንዛቤን ማሳደግ ያስፈልጋል፡፡ ሁሉም ከድርጅቱ ጎን

ስልጠና ተሰጠ Read More »

ውይይት ተካሄደ

በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የተሸከርካሪ ሰሌዳ አሰጣጥና ምትክ ማውጣት ስርተን ወጥና የተሳለጠ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ ፡፡የተሸከርካሪ ሰሌዳ መስጠትን ከትራንስፖትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ወስዶ በማከናወን ላይ ባለው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በተዘጋጀውና የክልል ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊዎችና የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ በሆኑበት የቪዲዮ ኮንፍረስ ላይ የሰሌዳ አምርቶ መስጠት ከጀመረበት ከህዳር 2014 – መጋቢት 2014 ድረስ ክልሎች ምን

ውይይት ተካሄደ Read More »

የዘጠኝ ወር ግምገማ

የደቡብና የምስራቅ ቅርንጫፍ አገልግሎት ጽ/ቤ የ2014 የ9 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ በተገኙበት በተደረገው ውይይት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በሰራተኞቹ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡ ጠንካራና ደካማ የስራ አፈጻጸሞችም ተለይተው ውይይጥ ተደርጎባቸዋል።በግምገማው ማጠቃለያ ላይ ም/ዋና ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት “የቅርንጫፉ የዘጠኝ ወር አፈፃፀም በጥሩ ሁኔታ የተከናወነ ቢሆንም በዓመቱ ውስጥ በእጥረት

የዘጠኝ ወር ግምገማ Read More »

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሁለተኛዉ ዙር የ100 ቀን ዕቅድ አፈፃፀም ተገመገመ፡፡

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የ2014 በጀት ዓመት ሁለተኛዉ ዙር የ100 ቀን ዕቅድ በየተቋማቱ ዋና ዳይሬክሬክተሮች በዝርዝር ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በመደረኩ ላይ ተገኝተው በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤትን ለማረጋገጥ ሰራዎችን ከምንግዜም በላይ በጥልቀት በመገምገም እንዲሁም ተገቢዉን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ልንሠራ ይገባል ብለዋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ መሠረተ ልማት የማሰፋፋት ስራዎች

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሁለተኛዉ ዙር የ100 ቀን ዕቅድ አፈፃፀም ተገመገመ፡፡ Read More »

ስልጠና ተሰጠ

“አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት ባያድንም የስነ ምግባር መርሆዎችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን መርሆዎቹን አውቆ መጠበቅ ተገቢ ነው የድርጅታችን ሰራተኞች በማወቅም ይሁን በቸልተኝኘት አስጠያቂ የሆኑ የህግ አካሄዶችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን ዘወትር መትጋት ይጠበቅባችኋል፡፡” ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ፡፡ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የስነ ምግባር ፀረ ሙስናና መከታተያ ጽ/ቤት የስነ ምግባር መርሆዎች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ከየቅርንጫፉ ለመጡ ባስ ካፒቴኖችና

ስልጠና ተሰጠ Read More »

የተግባቦትና የደንበኛ አያያዝ ስልጠና

ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰራተኞች የተግባቦት ክህሎትን ለማሳደግና የደንበኞች አያያዝ በተመለከተ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ ፡፡በቀን ከ100 ሺህ በላይ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን የማያስተናግዱ ባስ ካፒቴኖች በሰነምግባር ደንበኞችን እንዲይዙና እንዲያስተናግዱ የሚረዳው ስልጠና በተግባቦት ጥበብ ካልታገዘ ውጤት አልባ በመሆኑ ሁለቱን ርዕሶች በማጣጣም ስልጠናው እንደተሰጠ የገለፁት ስልጠናውን የሰጡት የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን አምባቸው ስልጠና ተግባራዊ መደረጉን በመስክ

የተግባቦትና የደንበኛ አያያዝ ስልጠና Read More »