Bolgs and news

ክብርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ማስተግበሪያ ስርአትን ተመለከቱ፤

አዲስ አበባ ሰኔ 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡ በቅርቡ ተግባራዊ የሚሆነውን ብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ስርዓትን የሚያግዘው ማስተግበሪያ በተሽከርካሪዎች ላይ የሙከራ ትግባራ ሂደቱ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ አበባ በፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት የከተማ ታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ተሽከርካዎች ላይ የብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ማስተግበሪያን ተግባራዊ የስራ ሂደትን ተመልክተዋል፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስቴርና […]

ክብርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ማስተግበሪያ ስርአትን ተመለከቱ፤ Read More »

የቦርድ አባላት ጉብኝት

የሚሰሙ ዜናዎች ሁሉ ያማሉ ፡፡ በተለይ ጠዋት በማለዳ በራዲዮ የሚሰማው ዜና የሞት መርዶ ከማስደንገጥ አልፎ በመንገድ ላይ ለመጓዝ ያስፈራል፡፡ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ዜጎቻችንን በየመንገዱ እያስቀረ ነው፡፡ጨቅላ ህፃናትን ከነደብተራቸው፣ አውንቶችን ከነበትራቸው ፣ጉሊት ነጋዴዎችን ከነሸቀጣቸው ፣ዘናጩንም ባመረ መኪናው ከነከረቫቱ ….. ሁሉም እንደወጣ ይቀራል፡፡ “ለምን ብለን ስላልጠየቅን ወይም አይተን እንዳላየ ስለሆንን ይህ መአት እየወረደብን ነው፡፡ ሰርተው ለሀገርና

የቦርድ አባላት ጉብኝት Read More »

የቦርድ አባላት ጉብኝት

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ አባላት በድርጅቱ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ ፡፡ ለቦርድ አባላቱ የሚያዝያ ወር የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ ገለፃ የተደረገላቸው ሲሆን የወሩ አፈፃፀም በከፍተኛ ሁኔታ የተከናወነ መሆኑን ገምግመዋል፡፡ የስራ አመራር ቦርድ አባላቱ ድርጅቱ የስራ አካባቢን ምቹ ለማድረግ እያደረገ ያለውን ጥረት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ገንቢ አስተያየታቸውንም ሰጥተዋል። የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ፣ የሠራተኞች የጨቅላ ህፃናት ማቆያ

የቦርድ አባላት ጉብኝት Read More »

የድርጅት ስያሜ ለውጥ

በርካታ የድርጅታችን ደንበኞችና አገልግሎት ፈላጊዎች አዲሱን የድርጅታችንን ስያሜ ባለማወቅ የምትልኩልን ደብዳቤ እየተመለሰ በመሆኑ ቀደም ሲል “ፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት” ይባል የነበረው የድርጅታችን ስያሜ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚል መተካቱን እያሳወቅን በቀድሞ ስያሜያችን የሚላክልንን ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

የድርጅት ስያሜ ለውጥ Read More »

የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት

ቀደም ሲል በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ይሰጥ የነበረው የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት መስጠትን ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ወስዶ ከግንቦት 19/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በመሆኑም ቀደም ሲል አገልግሎቱ ይሰጥበት በነበረው መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መታጠፊያ በሚገኘው አገልግሎት መስጫ በመሄድ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን

የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት Read More »

እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ10 ወር የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡

አዲስ አበባ ግንቦት 19 ቀን 2014፡ ሪፖርቱን ለተከበረው ምክር ቤት ያቀረቡት የትራንስፖርና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የዘርፉን ዋነኛ ተልዕኮ ከማሳካት አኳያ ባለፉት አስር ወራት የተከናወኑ የቁልፍ እና አበይት ተግባራት አፈፃፀምን በዝርዘር አቅርበዋል፡፡ በትራንስፖርተና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የሎጂስቲክስ ዘርፍ፣ የባቡር ትራንስፖርትና የአቪዩሽን ዘርፍን በተመለከተ ለተከበረው ምክር ቤት ዝርዝር ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ክብርት ሚንስትር

እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ10 ወር የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ Read More »

የኮማንድ ፖስት ውይይት

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የድርጅቱን ስራ በተሳካ አካሄድ ለመምራት ከተለያዩ ተቋማት ተወጣጥተው ለድርጅቱ ከፍተኛ እገዛ በማድረግ ላይ ካሉ የኮማንድ ፖስት አባላት ጋር በሚያዝያ ወር የስራ አፈጣጠም ዙሪያ ተወያዩ ።“የኮማንድ ፖስቱ አባላት እንደ ድርጅቱ ሰራተኞች በባለቤትነት ስሜት የትራንስፖርት አገልግሎቱን በመከታተልና በመቆጣጠር እየሰጡ ያለው ድጋፍ ለድርጅቱ ስኬት መሠረት ነው፣ ለዚህም ድርጅቱ እጅግ ያመሰግናችኋል፡፡” በማለት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት

የኮማንድ ፖስት ውይይት Read More »

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ፤

ግንቦት 16 ቀን 2014 (ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄና ከአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ጋር በሚኒስቴር መ/ቤቱ ጽ/ቤት ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው በአቬይሽንና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚንስቴር መ/ቤታችን ጋር

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ፤ Read More »

የግንዛቤ ማስጨበጫ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ ከድርጅቱ ሠራተኛ ማህበር ጋር ባደረገው ምክክርና ውይይት ስራ ላይ ተሸሽሎ በዋለው የህብረት ስምምነት ዙሪያ ለደቡብና ሰሜን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች የግንዛቤ ማዳበሪያ ውይይት አደረገ፡፡ቀደም ሲል ይታዩ የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በማረምና ለሠራተኛው ጥቅም የሚሰጡ እንዲሁም ድርጅቱን ወደ ላቀ ደረጃ ይደርስ ዘንድ የሰራተኛውን ተሳትፎ ለማጎልበት ሀሳቦች በተካተቱበትና በተሻሻለው የህብረት ስምምነት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡

የግንዛቤ ማስጨበጫ Read More »

አደጋን ለመከላከል

በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ በሚፈለገው መጠን ሊቀንስ ያልቻለውን የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ አደጋ በድርጅቱ ውስጥ ለመቅረፍ የሚያስችል የጋራ ምክክር በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተካሂዷል፡፡በዘርፉ ልምድ ባላቸው የአዲስ አበባ የትራፊክ ፖሊስ በመጡ አባላት በተመራው ውይይት ላይ ከሰሜንና ከደቡብ ቅርንጫፍ የተወጣጡ ባሰ ካፒቴኖች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በውይይቱም ወቅት አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር በአደጋው የሚደርሰውን ሞትና የአካል ጉዳት እንዲሁም የንብረት ውድመት

አደጋን ለመከላከል Read More »