ታማኝነት በተግባር
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንሰፖርት አገልግሎት የመስተንገዶ ሰራተኛ ያገኘችውን ስማርት ሳምሰንግ ሞባይል ለባለቤቱ መለሰች። **********//********** በአገልግሎቱ የአገር አቋራጭ መኪና የጎን ቁጥሩ 9021 ከሚዛን ወደ ጅማ በመጓዝ ላይ የነበሩት አቶ ውጅማ ታንቁ ስልካቸውን መኪናው ላይ ጥለው በመውረዳቸው የመስተንግዶ ሰራተኛ የሆነችው ወጣት ጤናዬ ተሻገር ስልኩን በማግኘቷ ለባለቤቱ መመለሷ ተገልፀዋል፡፡ የስልኩ ባለቤትም “ስልኬን አገኘዋለሁ ብዩ አላሰብኩም ነበር ታማኟ አስተናጋጅ ግን […]